“ቆሼ” ላይ በደረሰው አደጋ መኢአድ የከተማውን አስተዳደር ከሰሰ
Your browser doesn’t support HTML5
በተለምዶ “ቆሼ” ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ ላይ የደረሰው አሳዛኝ እልቂት አዲስ አበባ “በከፍተኛ ማኅበራዊ ቀውስ ውስጥ መሆኗን የሚያሳይ ማስረጃ ነው” ሲል የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አስታውቋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5