በሕይወት ላሉ ድጋፍ እንዲፋጠን ተጠየቀ
Your browser doesn’t support HTML5
“ቆሼ” እየተባለ በልማድ የሚጠራው አካባቢ ነዋሪዎች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸውን በሰሞኑ አደጋ ያጡ ኀዘንተኞች የቀሩትን ዜጎች ለመታደግ የሚወሰደው እርምጃ አፋጣኝ እንዲሆን ጠይቀዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5