ዶ/ር መረራ በዋስ እንዲፈቱ ጠበቆቻቸው ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ እንዲደረግ ዓቃቤ ሕግ አመለከተ
Your browser doesn’t support HTML5
ዶ/ር መረራ ጉዲና በዋስ እንዲፈቱ ጠበቆቻቸው ያቀረቡት ጥያቄ በሕግ በተደነገጉ ልዩ ሁኔታዎች መሠረት ውድቅ ይደረግልኝ ሲል ፌደራል ዓቃቤ ሕግ አመልክቷል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5