የኢትዮጵያ መንግሥት የአሜሪካን የሰብዓዊ መብቶች ሪፖርት ተቸ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በቅርቡ ይፋ ያደረገው የ2016 ዓ.ም. (እአአ) የዓለም ሀገሮች የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሪፖርት በኢትዮጵያ ላይ ያተኮረው ክፍል "ሚዛናዊ አይደለም" ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ተችቷል፡፡