የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሺነር በአርባ ሀገሮች የመብት ይዞታን በተመለከተ መግለጫ ሰጡ
Your browser doesn’t support HTML5
ጠቅላላው የሰብዓዊ መብቶች አጠባበቅ ሥርዓት በሽብርተኛነት፣ በመጤ ጠሎችና ዝናን ናፋቂ በሆኑ ፖለቲከኞች፣ ከፍተኛ ጥቃት ሥር ወድቋል ሲሉ፣ የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር ዘይድ ራአድ አል ሁሴን አስገንዝበዋል።
Your browser doesn’t support HTML5