የአሜሪካ መንግሥት ድምፁን የሚያሰማው "ምንንም ለመንቀፍ ወይንም ለማሳነስ አይደለም" - ኒኮላስ ባርኔት
Your browser doesn’t support HTML5
በሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ የአሜሪካ መንግሥት ድምፁን የሚያሰማው ምንንም ለመንቀፍ ወይንም ለማሳነስ አይደለም ሲሉ በአዲስ አበባ የሚገኘው፣ የዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ ቃል አቀባይ ተናገሩ፡፡