ድምጽ ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግና ሃያ አንዱ ሀገር አቀፍ ፓርቲዎች ድርድርና ክርክር ማርች 03, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግና ሃያ አንዱ ሀገር አቀፍ ፓርቲዎች ሊያካሂዱት ባቀዱት ድርድር እና ክርክር ዓላማ ላይ ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል፡፡