ሰማያዊ ፓርቲ አባላቶቼ እየታሰሩብኝ ነው ሲል አማረረ
Your browser doesn’t support HTML5
ሰማያዊ ፓርቲ አንዳንድ የአመራር አባላቱና ተራ አባላቱ አሁንም በሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች በፀጥታ ኃይሎች እየታሰሩብኝ ናቸው ሲል አማረረ፡፡ ጥቂቶቹ ደግሞ በአሁኑ ጊዜ የደረሱበት አይታወቅም ብሏል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5