ድምጽ ሰለ ኦሮምያና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭት ፌብሩወሪ 27, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የኦሮምያና የሶማሌ ክልል አዋሳኝ በሆኑ ወረዳዎች በታጣቂዎች ለሚፈፀምው ጥቃት መፍትሄ ለማስገኘት በአስቸኳይ ጊዜ ኮማንድ ፖስትና በሁለቱ ክልሎች ጥረት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መንግሥት አስታወቀ፡፡