በአቶ በቀለ ገርባ ላይ የቀረበው የድምፅ ከምስል ማስረጃ ሊታይ፣ ሊደመጥ አልቻለም

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በቀድሞ በኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ/ኦፌኮ/ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር በአቶ በቀለ ገረባ ላይ ዓቃቤ ሕግ ያቀረበው የሲዲ ወይንም የድምፅ ከምስል ማስረጃ ዛሬም በቴክኒክ ችግር ምክንያት ሊታይም፣ ሊደመጥም እንዳልቻለ ተገለፀ፡፡