ድምጽ "የአባላቶቻችን እሥር ሊካሄድ በታቀደው ድርድር ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይፈጥራል" - መኢአድ ፌብሩወሪ 27, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የማዕከላዊ ምክር ቤት አባልና የሰሜን ጎንደር ሰብሳቢ ከየካቲት 7 ቀን ጀምሮ በእስር ላይ እንደሚገኙ ፓርቲው አስታወቀ፡፡