ድምጽ ተከሳሾች መልስ ሰጡ ፌብሩወሪ 24, 2017 ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ መንግሥት በመድረኩና ኦፌኮ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ዶ/ር መረራ ጉዲና እንዲሁም የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና በኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ሥራ አስኪያጅ ጃዋር መሐመድ ሲራጅ ላይ በትናንትናው ዕለት ክስ መስርቷል።