በ22ቱ ፓርቲዎች ክርክርና ድርድር ላይ መገናኛ ብዙሃን እንዲዘግቡ ተፈቀደ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ተቃዋሚ ፓርቲዎችና ገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ ቀደም በለው በሰየሙትና በተወካዮች ምክር ቤት ባለሞያዎች አማካኝነት በቀረበላቸው የክርክር እና የድርድር የአሰራር ረቂቅ ደንብ ላይ ለመወያየት ሌላ ቀጠሮ ተለዋወጡ፡፡