ጠ/ሚ ኃይለማርያም ሁመራ ነበሩ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለውን ግኑኝነት ለመወሰን ጥናቶች መደረጋቸውን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ አስታውቀዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5