ድምጽ በኒውዮርክ የፋሽን ሳምንት- የፖለቲካ አመለካከቶች ተንፀባርቀዋል ፌብሩወሪ 23, 2017 ቆንጂት ታየ Your browser doesn’t support HTML5 በቅርቡ በተካሄደ የኒውዮርክ የፋሽን ሳምንት ላይ በርካታ የፋሽን ዲዛይነሮች አጋጣሚውን ተጠቅመው በሚሰፉዋቸው ልብሶች አማካኝነት የፖለቲካ አመለካከታቸውን አንጸባርቀዋል። ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።