“አባቴ ከእግዚአብሄር የተሰጠው ተልዕኮ ኢትዮጵያን ማገልገል ነበር” ዶ/ር አሉላ ፓንክረስት

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪና ወዳጅ የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት የቀብር ሥነ ስርዓት ዛሬ በመንበረ ፀባዎት ቅድስ ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ትናንት ሰኞ ሊፈፀም የነበረው የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት የቀብር ሥነ ስርዓት ወደ ዛሬ ማክሰኞ የተላለፈው ከቤተሰብ በቀረበ ጥያቄ እንጂ ሌላ በምንም ምክንያት አለመሆኑን የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር አስታውቋል፡፡