ዕገዳ የተጣለባቸው ሀገራት ዜጎችን ጨምሮ ሰባ ሰዎች ከኢትዮጵያ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ተጓዙ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ዕገዳ የተጣለባቸውን ሀገራት ዜጎች ጨምሮ ሰባ ሰዎች ሰሞኑን ከኢትዮጵያ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ መጓዛቸውን በአዲስ አበባ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡