ከፈረንሳይ መንግሥት የባሕል እና ኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር ሽልማት የተቀበሉት ሦስት የኪነጥበብ ሰዎች ስለሽልማቱ ይናገራሉ

Your browser doesn’t support HTML5

የካቲት 3/2009 ዓ.ም የፈረንሳይ መንግሥት የባሕል እና ኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር ኢትዮጵያ በሚገኘው ፈረንሳይ ኢምባሲ አማካኝነት ለሦስት ኢትዮጵያውያን የኪነጥበብ ባለሞያዎች የክብር ኒሻን ሸልሟል።(ተሸላሚዎቹ የእሁድ ምሽት ፕሮግራማችን እንግዶች ናቸው።)