ሰማይዊ ፓርቲ ለቅድሙ ድርድሩ መንግሥት በሩን ክፍት እንዲያደርግ ጠየቀ
Your browser doesn’t support HTML5
የሚጠበቀው ድርድር በሕዝብና በተደራዳሪ ፓርቲዎች እምነት አንዲጣልበት በድርድሩ ላይ ያገባኛል የሚል ወገኖች ሁሉ መንግሥት በሩን ክፍት እንዲያደርግ ሰማያዊ ፓርቲ ጠየቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5