ድምጽ ኢሕአዴግ ከተቃዋሚዎች ጋር ሲደራደር የኦፌኮ መሪዎች የት ናቸው? ፌብሩወሪ 17, 2017 ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ መንግሥት ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ለመደራደር ቅድመ-ውይይት በማድረግ ላይ ነው። በዚህ ሳምንት በመስፈርቶችና የድርድር ነጥቦች ዙሪያ ቀዳሚ ውይይቶች ተካሂደዋል።