ድምጽ ምርጫ ቦርድ ለሰማያዊ ፓርቲ ዕውቅና ሰጠ ፌብሩወሪ 16, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከቀናት በፊት በነበረው መደበኛ ስብሰባው ሰማያዊ ፓርቲ ከአምስት ወራት በፊት ያካሄደውን ጠቅላላ ጉባዔ ተቀብሎ ዕውቅና መስጠቱን አመለከተ፡፡