ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች የመነሻ ሃሣብ አዘጋጅ ኮሚቴ አቋቋሙ
Your browser doesn’t support HTML5
ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግና ተደራዳሪ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ዛሬ ባካሄዱት ስብሰባ ሰባት አባላት ባለው ኮሚቴ በሚዘጋጅ የጋራ መነሻ ሃሳብ ለመነጋገር ቀጠሮ ይዘው ተለያዩ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5