የወልቃይት ኮሚቴ ተከሳሾች መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

እነ መብራቱ ጌታሁን በሚል መዝገብ የሽብር የክስ ሽብር የተመሰረተባቸው የወልቃይት የማንነት ጥያቄ አምስት የኮሚቴ አባላት የክስ መቃወሚያ በፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገባቸው፡፡