“በሕዝቤ ላይ የሚፈጸሙ ድርጊቶች ደጋግመው በአይምሮየ ድቅን ይላሉ” አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ

Your browser doesn’t support HTML5

በሪዮ ኦሊምፒክስ ሁለት እጆቹን አጣምሮ ከግንባሩ በላይ በማሳየት በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የመብት ጥሰቶችን ለዓለም ግንዛቤ ያስጨበጠው ኢትዮጵያዊ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ከቤተሰቦቹ ጋር ተቀላቀለ።