ድምጽ ይልማና ዴንሳ የሚገኙ አንድ መሪው መታሠራቸውን መኢአድ አስታወቀ ፌብሩወሪ 14, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በአማራ ክልል ይልማና ዴንሳ የሚገኙ የፓርቲው መሪ ለሦስት ሣምንታት ያህል በእስር ላይ እንደሚገኙ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አስታወቀ።