ቱርካና ሐይቅ “አደጋ ላይ ነው” - ሂዩማን ራይትስ ዋች

  • ሰሎሞን ክፍሌ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ በታችኛው የኦሞ ሸለቆ የምታካሂዳቸው ግዙፍ የግድብና የእርሻ ልማት ሥራዎች ባለፉት ሁለት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ብቻ “የኬንያውን የቱርካና ሐይቅ የውኃ ከፍታ በአንድ ሜትር ተኩል ያህል እንዲቀንስ አድርገዋል” ሲል ሂዩማን ራይትስ ዋች የሚባለው ዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ቡድን አስታወቀ።