“የሀገራችን ደኅንነት ስጋት ላይ ወድቋል፣ ፍ/ቤት እንገናኝ - ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሠባት አብዛኞቹ የእስልምና ዕምነት ተከታይ በሆኑ ሀገሮች ዜጎች ላይ የጣሉት የጉዞ ገደብ እንዲፀና ያቀረቡትን ጥያቄ የዩናይትድ ስቴትስ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ትላንት ማታ ውድቅ አደረገ።