ድምጽ የቪኦኤ የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር - ስለ አፍሪካ ቀንድ አገልግሎት ፌብሩወሪ 09, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 ንጉሤ መንገሻ ስለ አማርኛ፣ ስለ አፋን ኦሮሞና ስለ ትግርኛ ሥርጭቶች አጀማመርና ዕድገት፣ የአሜሪካ ድምፅ ለኢትዮጵያዊያን አድማጮቹ ስለሸፈነው ክፍተት እና ስላሉበት ችግሮች ተናግሯል።