ከጦላይ የተለቀቁ ሁለት እስረኞች ስለቆይታቸው ይናገራሉ
Your browser doesn’t support HTML5
ከምስራቅ ሀረርጌ የተለያዩ ቦታዎች ተይዘው ታስረው የነበሩ አንድ የ45 ዓመት አዛውንት እና አንድ የዩኒቨርስቱ ተማሪ ስለ "ጦላይ የእስረኞች ማቆያ ማዕከል" ቆይታቸው አጫውተውናል። በዚህ ዘገባም የመጀመሪያ ቆይታቸው ምን እንደሚመስል የተናገሩትን ይዘናል።
Your browser doesn’t support HTML5