ባለድርብ ዜግነቱ አዲሱ የሶማልያ ፕሬዚዳንት

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

Your browser doesn’t support HTML5

የሶማልያ ምክር ቤት አባላት ቀጣዩን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ለመምረጥ በሰጡት ድምጽ “ፋርማጆ” በሚል ቅጽል ስም የሚታወቁት ሞሐመድ ዐብዱላሂ ሞሐመድ የበዛ ድምፅ በማግኘት ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንትነት ሆነው ተመርጠዋል።