12 ሚሊዮን የየመን ሕዝብ የነፍስ አድን እርዳታ ይፈልጋል

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በጦርነት በተበጠበጠችው የመን ውስጥ ለሚኖሩ 12 ሚሊዮን ሕዝብ ነፍስ አድን የሚሆን የ2.1 ቢሊዮን ዶላር እርዳታ ጠየቀ።