ድምጽ ፍልስጤማውያን የእስራኤልን የሠፈራ ፕሮግራም ዓለም እንዲኮንን ጠየቁ ፌብሩወሪ 07, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 እስራኤል በኃይል በያዘቻቸው ግዛት ውስጥ መቶ ቤቶችን ለመገንባት አዲስ ሕግ ማውጣትም ፊሊስጤማውያን ባለሥልጣኖችን አስቆጥቷል፡፡