ድምጽ የሴት የፆታ አካላት ከጉዳት ይጠበቁ ፌብሩወሪ 06, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ዛሬ ጥር 29 በሴት የመራቢያ እና የፆታ አካላት ላይ የሚፈፀም ማንኛውም ጉዳት ይህም ማለት ግርዛት፣ መተልተል፣ መስፋት የመሳሰሉ ኢ - ሰብዓዊ አድራጎቶችን የመቃረኛ፣ የማውገዣ፣ ዓለም አቀፍ ቀን ነው፡፡