አጭር ድምጽ በሶማሊያ ምርጫ ሊካሄድ ነው ፌብሩወሪ 06, 2017 ሔኖክ ሰማእግዜር Your browser doesn’t support HTML5 የፊታችን ረቡዕ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በሚካሄድባት ሶማሊያ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ለሕዝብ ተወካዮች በርካታ ገንዘብና እጅግ ውድ ስጦታዎችን እየሰጡ ይገኛሉ ሲሉ የምርጫ ታዛቢዎች ተናገሩ።