ስድስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ለመጭው ድርድር ለመንግሥት የሥነ ስርዓት አማራጭ ሃሳብ አስገቡ

Your browser doesn’t support HTML5

በገዥው ፓርቲ ኢህአዴግና በሃገር አቀፍ ተቃዋሚዎች ፓርቲዎች መካከል ይደረጋል ተብሎ በሚጠበቀው ድርድር ላይ ድርድሩ የሚካሄድበትን የሥነ ስርዓት አማራጭ ሃሳብ ስድስት ተቃዋሚዎች ፓርቲዎች ለመንግሥት ማስገባታቸውን አስታወቁ፡፡