አጭር ድምጽ ሳምንታዊ የስፖርት ፕሮግራም ፌብሩወሪ 06, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 በእግር ኳስ የካሜሮን አንበሶች ጠንካራውን የግብፅ ብሔራዊ ቡድን አሸንፈው የአፍሪካን ዋንጫ ወሰዱ፤ የመጀመሪያውን ከፍተኛ የገንዘብ ሽልማት ተቀበሉ።