ድምጽ የአዳማው የእህል ስርጭት ማዕከል ታድሶ ተከፈተ ፌብሩወሪ 03, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የአዳማው ሎጂስቲክ ሃብ (የማጓጓዣና ስርጭት ማዕከል) በዓለም የምግብ ድርጅትና ሌሎች ድጋፍ ሰጪ አማካኝነት ተስፋፍቶ በመታደሱ አቅሙና ቅልጥፈናው ከፍ ማለቱ ተመለከተ፡፡