ድምጽ የአፍሪካ ቀንድና የትራምፕ አስተዳደር ፌብሩወሪ 02, 2017 ትዕግስት ገሜ Your browser doesn’t support HTML5 በዩናይትድ ስቴትስ የስልጣን ሽግግርና በአፍሪካ ሃገሮች ደህንነት ላይ ያተኮረ ውይይት ባለፈው ዓርብ ዋሺንግተን ዲሲ ላይ ተካሂዷል።