ትራምፕ፣ የአየር ንብረት ጉዳይና ጦራቸው

Your browser doesn’t support HTML5

ለአየር ንብረት እየተለወጠና ለምድራችን እየጋለች መምጣት ዋናው ምክንያት የሰው ልጅ ተግባር ነው ሲሉ የተፈጥሮ አካባቢ ተመራማሪዎች የሚያሰሙትን ድምዳሜ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጥርጣሬ ነው የሚያዩት፡፡