“ደቡብ ሱዳን ውስጥ የባሰ ሁኔት እንዳይፈጠር ተመድ እየጣረ ነው” አንቶንዮ ጉተሬስ

Your browser doesn’t support HTML5

አዲሱ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀኃሃፊ አንቶንዮ ጉተሬስ ድርጅቱ ደቡብ ሱዳን ውስጥ “የባሰ ሁኔት እንዳይፈጠር” እየጣረ ነው ብለዋል።