ድምጽ በሶማሌ ክልል ከፍተኛ የመብት ጥሰት ተፈጽሟል- የድሬደዋ ከተማ የቀድሞ ፖሊስ አባልና ኃላፊ ፌብሩወሪ 01, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 ግለሰቡ ቀድሞውኑ በሥነ ምግባር ችግርና በሥራ አፈፃፀም ተገምግመው ማስጠንቀቂያ ከተሰጣቸው በኋላ ከሥራ የተባረሩ ናቸው-የድሬዳዋ አስተዳደር የከንቲባ ጽ/ቤትና የካቤኔ ጉዳዮች ኃላፊ።