የአሜሪካ ድምጽ 75ኛ ዓመቱን ሲያከብር፤ ቀጣይ ዓመታቱስ ምን ይመስላሉ?

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ ድምጽ 75ኛ ዓመቱን ሲያከብር፤ የተቋቋመብትን ዓላማ ለማሳካት በተለያዩ የመገናኛ መንገዶች መረጃ ማሰራጨቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ለመግለጽ እወዳለሁ።