ድምጽ በምግብ እጦት ለተጎዱ ሕፃናት የእርዳታ ጥሪ አቀረበ - ዩኒሴፍ ጃንዩወሪ 31, 2017 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መርጃ ድርጅት /UNICEF/ ሕይወት አድን ምግብ በማጣት ለሞት የተቃረቡና በግጭት መሃል የተጠመዱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕፃናት አጣፋዲ እርዳታ ካላገኙ እንደሚሞቱ አስጠነቀቀ።