"ዳናይት" በወላጅ አባትዋ በተደፈረች ወጣት ላይ የተጻፈ መጽሐፍ
Your browser doesn’t support HTML5
ትግራይ ክልል ውቅሮ ከተማ ውስጥ ከ15 ዓመታት በፊት አንድ አባት ሁለት ልጆቹን ደፍሯል፤ ዳናይትንና ሄለን።
እነ ዳናይት ገና ህፃናት እያሉ ነበር እናታቸው በሞት የተነጠቁት።
Your browser doesn’t support HTML5