ድምጽ የአፍሪካ ሕብረት መሪዎች ጃንዩወሪ 30, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ዩናይትድ ስቴትስ አፍሪካዊያን ስደተኞችን ለመመለስ ዛሬ ያወሰደችው እርምጃ ለአህጉሪቱ ሕብረትና እርስ በርስ መረዳዳት አንድ ትልቅ ፈተና ደቅኗል ሲሉ ተሰናባቿ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ላሚኒ ዙማ አሳስበዋል፡፡