ድምጽ የዞን ዘጠኝ ጉዳይ ዛሬም ውሳኔ ሳይሰጥ ቀረ ጃንዩወሪ 27, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የፌዴራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በኢንተርኔት አምደኞች በነሶሊያና ሽመልስ በአቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ዛሬም ለስድስተኛ ጊዜ ውሳኔ ሳይሰጥ ቀርቷል፡፡