ድምጽ ሴኔቱ ከትራምፕ ዕጩዎች የአራቱን አፀደቀ ጃንዩወሪ 25, 2017 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለካቢኔአቸው ካቀረቧቸው ዕጩ ባለሥልጣናት የአገረ ገዥ ኒኪ ሄሊን፤ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደርነት ሹመት የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ ትናንት አፅድቋል፡፡