የታሰሩ ሰዎች መፈታት ከመንግሥት ጋር በሚደረግ ድርድር "መተማመንን ይፈጥራል" አለ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

“ይካሄዳል” በሚባለው የገዥው ኢህአዴግና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ድርድር ዙሪያ እየተከናወኑ ባሉ ሥራዎች ላይ መረጃ ለጠየቀው በኢትዮጵያ የኖርዌይ ኤምባሲ ሰማያዊ ፓርቲ የበኩሉን ማስታወቁን አመልክቷል፡፡