ድምጽ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና የመገናኛ ብዙሃን ግብግብ ጃንዩወሪ 24, 2017 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዋይት ሃውስ ቤተመንግሥት ቃል አቀባይ፣ አስረዳደሩ ለመገናኛ ብዙሃን ለመዋሸት በጭራሽ ዓላማ የለውም ብለዋል፡፡