ድምጽ የፕሬዚዳንት ትራምፕ ካቢኔ ሹመቶች ጃንዩወሪ 23, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ካቢኔ ዕጩዎች እየፈተሹ ባዶ ቦታዎችን በዚህም ሳምንት ውስጥ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡